Copyright capitalethiopia

Sign in Join Capital News Regional News Business & Economy Vacancy & Bid Arts and Culture Entrepreneurs Discourse with Dr. Desta Doing Business Advertisement Welcome!Log into your account your username your password Forgot your password? Create an account Welcome!Register for an account your username A password will be e-mailed to you. Password recovery Recover your password Welcome! Log into your account your username your password Forgot your password? Get help Create an account Create an account Welcome! Register for an account your username A password will be e-mailed to you. Password recovery Recover your password A password will be e-mailed to you. Friday, October 31, 2025 Capital News Regional News Business & Economy Vacancy & Bid Arts and Culture Entrepreneurs Discourse with Dr. Desta Doing Business Advertisement Capital News Regional News Business & Economy Vacancy & Bid Arts and Culture Entrepreneurs Discourse with Dr. Desta Doing Business Advertisement AmharicNews ኢንፊኒክስ ኢትዮጵያ ከ80 ዓመታት በላይ ባስቆጠረው በተግባረ ዕድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የፈጠራ ማዕከል ሊመሰርት ነው ተባለ October 30, 2025 ከ80 ዓመታት በላይ ያስቆጠረዉ አንጋፋዉ የትምህርት ተቋም የሆነዉ የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ፣ ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ከ 14 ዓመታት በላይ ከሆነዉ የሞባይል ስልክ አምራቹ ኢንፊኒክስ ኢትዮጵያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሙ ተሰምቷል። ስምምነቱ የተፈረመው በኮሌጁ ዲን አቶ ተስፋዬ አድማሱ እና ትራንሽን ማኑፋክቸሪንግን ዳይሬክተር በአቶ ጉዎ ዦንግሌይ ሲሆን፣ ዋና ዓላማው የኮሌጁ ተማሪዎች የተግባር ላይ ልምምድ እንዲያገኙ እንዲሁም መምህራን ከአዳዲስ የኢንዱስትሪ አዝማሚያዎች ጋር ወቅታዊ የሚያደርግ የቴክኖሎጂ ስልጠና እንዲወስዱ ለማስቻል ነው ተብሏል። በዚህ ትብብር መሰረት በኮሌጁ ኢንፊኒክስ ክለብ የሚቋቋም ሲሆን፣ ይህም ለተማሪዎች ተግባራዊ የኢንዱስትሪ ልምድ፣ የክህሎት ግንባታ እና የፈጠራ ፍለጋ እድሎችን ይፈጥራል። በተጨማሪም ተማሪዎች በግል እና ሙያዊ እድገት ላይ ያተኮሩ ስልጠናዎችን የሚያገኙ ከመሆኑም በላይ በትራንሽን እና ኢንፊኒክስ ውስጥ የሥራ ዕድል የማግኘት ዕድል እንደሚኖራቸው ተገልጿል። የኮሌጁ ዲን “ስምምነቱ ወጣቶችን በትምህርት፣ በፈጠራ እና በቴክኖሎጂ ለማበረታታት ያግዛል” በማለት የትብብሩን ጠቀሜታ ገልጸዋል። በአጠቃላይ፣ ይህ ትብብር የአካዳሚክ ዕውቀትን ከዘመናዊ የቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪ ልምድ ጋር በማቀናጀት ለሃገሪቱ የቴክኒክ እና ሙያ ዘርፍ ዕድገት አስተዋፅዖ እንደሚያበረክት ይጠበቃል። ትራንስሽን ማኑፋክቸሪንግ በበኩሉ “ትብብሩ ለተማሪዎች የአካዳሚክ ትምህርትን ከሙያዊ ልምድ ጋር የሚያገናኙ የኢንዱስትሪ ግንዛቤዎችን፣ መመሪያዎችን እና ስልጠናዎችን እንደሚሰጥ” ተስፋ ሰጥተዋል። ኢንፊኒክስ፣ በ ትራንስሽን ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. ሥር ያለ የስማርትፎን ብራንድ ሲሆን፣ በፈጠራና በቴክኖሎጂ አማካኝነት ወጣቶችን በማብቃት ላይ እንደሚያተኩር ይታወቃል። Related Stories AmharicNews የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በሶስት ወራት ዉስጥ ከ 11.3 ቢሊዮን በላይ ጠቅላላ የአርቦን ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ AmharicNews ሲቪል ማኅበራት ያላቸውን ሀብት አስመዝግበው እንዲልኩ ቀነ ገደብ ተሰጠ EDITOR PICKS In an era of global health challenges, Ethiopia’s fight against Polio highlights the need for vigilance and commitment October 26, 2025 Ethiopia’s Debt Restructuring Crisis: Why Our Authorities Must Do More October 19, 2025 Embracing new media while preserving journalistic integrity October 12, 2025 POPULAR POSTS Lawyers push for massive $58 billion compensation for Ethiopian Airlines crash victims’ families August 9, 2024 NBE launches applications for Independent Foreign Exchange Bureaus August 8, 2024 Ethiopia urges Djibouti for immediate alternative tankers August 5, 2024 POPULAR CATEGORY AfricaNews4578 Local News2727 In Pictures1106 Capital News658 Arts and Culture592 Capital is the longest-established private English newspaper in Ethiopia Contact us: info@capitalethiopia.com +251911637862 | +251944732300 | +251116183253 © Newspaper WordPress Theme by TagDiv Capital News Regional News Business & Economy